እንኳን ደህና መጡ

 

የቅዱስ ዮሐንስ ማኅበር በኢትዮጵያ


Welcome to :


ወደ OUR BLOG

ወደ OUR NEWSLETTER


Download :


ወደ የቀን መቁጥሪያ


በኢትዮጵያ የማኅበሩ አመሠራረት


በብፁዕ አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል ጋባዥነት የቅዱስ ዮሐንስ ወንድሞች ማኅበር ገዳም በ2002 ዓ. ም. በኢትዮጵያ ተመሰረተ፡፡


የማኅበሩ መመሥረት ማለት ከሁሉ አስቀድሞ የቅዱስ ዮሐንስ ወንድሞች ገዳም መመስረት ማለት ሲሆን ዋናው ዓላማም በሰበካ ማኅበር ውስጥ በጋራ ከወንድሞች ጋር በቅዱስ ቁርባን ስግደትና ጸሎት መካፈል ለሚፈልጉ ማናቸውም ሰዎችን ለማስተናገድ ነው፡፡


ሐዋርያዊ ተሳትፎአችንም


የማኅበሩ ወንድሞች በአዲስ አበባ ለሚገኙ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የሀገረ ስብከቱ ከተሞች ለሚገኙ ወጣቶች (ይህም ከ260000 sq/km በላይ ነው) ትምህርቶችን ለማስተማር፣ ስልጠናዎችን እና ሱባኤዎችን የሚሰጡበትን እድል ይፈጥራል፡፡


በኢትዮጵያ ውስጥ እንድንገኝ በብፁዕ አባታችን በተደረገልን ጥሪ መሠረት በወጣቶች ዙሪያ የተሰጠን የተለየ ተልዕኮ፣ በሀገረ ስብከቱ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን የማስተባበር ሐዋርያዊ ተልዕኮ ነው፡፡ ለዚህም ሁለት ወንድሞች ለዚህ ሥራ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ካቶሊካዊ ጠቅላይ ጽ/ቤት ውስጥ እየሠራን እንገኛለን፡፡

ዘና

Access plan:

Please download the access plan on the following link.